ልጅ ማሳደግ ህይል ሳይጠቀሙ

የትባበሩት መግስታት የልጅ ምክር ቤት ጉባዮ የሚለው ሁሉ ልጅ መብት አለው አስተምማኝ ቤት እንዲኖረው።

አካላዊ ሃይል

በማንኛውም አይነት ንክክት የሚመጡ ህመሞች ወይም እራሰን በመከላክል የሚመጡ።

የስነልቦና ሃይል

ቃላትች፣ በስውነት መናገር፣ መተናኮል፣መዛት፣ ወይም በቁጥጥ ስር ሰውን ማዋል።

ቀጥተኛ ያልሆነ ሃይል

ጉልበተኝነት ሌላ ሰው ላይ፣ ልጅዎች ላይ ወይም ቅርበት ለልጅዎቹ ያላቸው አዋቂ ሰዎች ላይ።

የዖታ ወሲብ በድል

ማንኛውም አይነት የወሲብ ድርጊት ጫአናና ማስገደድ አስፈራርቶ ከፍላጎት ውጭ የማያፈልግውትን ማስገደድ።

የሃይል ድርጊት ያሚይስከትለው

የየሃይል ድርገት የደረሰበት ሰው በአካልም ሆነ በአይምሮ ላይ የምያስከትለው ጉዳት በስሜትንና በአይምሮ ላይ ለረጅም ጊዜ ይሆናል።

ልጅ አስተዳድግ

ልጅዋችን በይበልጥ ይማራሉ ሲይደንቅዋቸውና ስያበርትዋቻቸው ይህ ደግሞ ቤተስብን ሁሉ ይስተባብራል።

እንዴት እርዳታ ማግኘት ይቻላል

የሚያናግርውት ሰው ይፈልጋልው በዝህ ጉዳይ አካባቢ ወይም መግለጫ ማግኝት እንዴት እርዳታ እንደሚገኝ?