ይወገድ ከዚህ አጉል አዙሪት ልጅዎቻችን ለኛ ደስታችን ናቸው። እንደወላጅ እኛ ወላጆች አቅማችን የፈቀደልንን ሁሉ እናደርግላቸዋለን ከፍ ከፍም እናደርጋቸዋለን አዋቂ ሲሆኑም የተረጋጋና የተሳካ ህይወት እንዲኖራቸው እንፍልጋልን። ነገሮችን ስርአት ወይም ገድብ ለማስያዝ ስንል አንዳንዴ ህይል በመጠቀም በኣካል፣ በስሜት ወይም በአይምሮ ላይ ተዕእኦኖ በማድረግ ያለው መውጫ መንገድ እሱ ብቻ ይመስለናል። ግን በፍጡም አላወቅነውም ምን ያህል ልጅዎችን እንደሚጎዳና እንደምይስፈራቸው። የአካል ቅጣት በህግ የትከለከለ ነው እኖርዌ ውስጥ። ህይልን መጠቀም ልጅን የማስደግ ዘዴ አድርጎ ይወስድና ተደጋጋሚ ድርጊት ይሆናል። ግን ከዚህ መጥፍኦ አዙሪት መውጭአ መንገድ አለ። Scroll nedover